Deshets Qesil powder uses
:- Deep cleansing
የውስጠኛውን የፊት ቆዳ ማፅዳት
:- Acne warrior
ብጉር መከላከል
:- Prevents hyperpigmentation
የጠቆረ ቆዳን ማፅዳት
:- Hydrates the skin
የፊት ድርቀትን መከላከል
:- Skin tightening
የፊት ቆዳ አንዳይሸበሸብ
:- Anti age
ያለድሜ ማርጀትን መከላከል
:- Removes darkpots
ፊት ላይ የሚወጡ ጥቁር ነጥቦችን ያጠፋል
Direction:For optimal results, add 1TBSP of Qesil to 1 cup of water and mix then apply on clean face, wait for 10-15 minutes, then wash off
አጠቃቀም:ለተሻለ ውጤት 1 የሾርባ ማንኪያ ቀሲል ወደ 1 ኩባያ ውሃ ጨምረው ያቀላቅሉ በመቀጠልም በንፁህ ፊት ላይ መቀባት ከ 10-15 ደቂቃ ቆይተው መታጠብ::
Login Or Registerto submit your questions to seller
No none asked to seller yet